ምቀኛ ከፍሬ ጋር ሊያጣላኝ ሞክሯል | አልተሰበርኩም! አልተከፋሁም! ብዙ ሰው ሊያሸማቅቀኝና አንገቴን ሊያስደፋኝ ይሞክራል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024

Комментарии • 296

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  3 месяца назад +20

    ልዩ የቤተሰብ ፍቅር እና የጓደኝነት ጥግ የታየበት ሽኝት | ጉዞ ወደ አሜሪካ
    ruclips.net/video/dpWjLcU3AEY/видео.html

    • @hayu684
      @hayu684 3 месяца назад +1

      ፍሬ የእህቴን ልጅ ልደት አክብሪልኝ ሰርፕራይዝ አድርገሽ

    • @KidistKidist-f6i
      @KidistKidist-f6i 3 месяца назад +1

      አሁን የምታወሬው ወሬ አይደለም ዘገባ ነው በየሚድያው የምትቀድጅው ወሬ አይደለም ሲጀመር ሚዲያ ላይ አበላው አጠጣው ተብሎ አይወራም የሚታደርጌ ሰው እንዲያደንቅሽ ሳይሆን የፍጣሪን ትዛዝ ለመፈጸም ሞክሪ ለታይታ አታደርጊው

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 3 месяца назад +68

    ቲጂ እኮ ምስኪን ልጅ ናት በዚህ ላይ ደግሞ ለፍታ ነው ለዚህ የደረሰችው ቲጂያችን ያሰብሽውን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ይርዳሽ እነ ፍሬም አብሮነታችሁን አጠንክሩ እኔ በበኩል በርቺ ነው የምለው❤❤❤

    • @aregashbelay6505
      @aregashbelay6505 3 месяца назад

      Very nice ❤❤❤😂🎉😢😮😅

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      እህታለሞቸ በቅንነት ደምሩኝ❤

  • @firehiwotberassa5463
    @firehiwotberassa5463 3 месяца назад +44

    ፍሬ ከሰው ሁልጊዜ መልካም ነገር ብቻ አትጠቡቁ እኔ እውነት ቲጂ ከአንቺ ጋር መገናኘቷን እውነት እግዚአብሄር ነው ለምን ከአንቺ ጋር ቲጂ ሳትገናኝ በፊት ደክማ ለራሷ የማትሆን ለብሳ ማትወጣ ነበረች አሁን ለብሳ ወዳንቺ ቤት መታ ስትጫወት ይሄ ትልቅ ነገር ነው አትዘኑ በዚሁ ቀጥሉ ፍቅራቹ ደስ ይላል

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад +1

      እህታለሜበቅንነት ደምሩኝ❤

  • @sarahabtom6116
    @sarahabtom6116 3 месяца назад +51

    ቲጂዬ ከማንም በላይ ውብ ነሽ❤❤❤ ውበት ማለት አልገባንም ውበት ማለት ፈጣሪን ፈርቶ በአላማ መኖር ነው❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @ninabella3940
      @ninabella3940 2 месяца назад

      Yes ur right she have a beautiful soul and that a Beaty

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 3 месяца назад +30

    ቲጂ is vey smart ለሚሰድቧት ሁሉ ለውሻ አጥንት እንደሚጣል በየግዜው የሚያወሩትን ትሰጣቸዋለች እነሱ ያን ወሬ ሲግጡ እሷ ገንዘቧን እየሰራች ወደ ባንክ ታከማቻለች። ታዲያ አሁን እብዱ ማነው? ቲጂ እንዳትሉ ለምን እብድ መሆን እንደሷ ሀብታም ሰራተኛ ከሆነ ሁሉም ሊያብድ ይገባዋል።

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад +1

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @KukuHasen
    @KukuHasen 3 месяца назад +16

    ቲጅ እኔ ነኝ ያለ ሙህር ከሚስበው በላይ አሳቢ ናት የምር ፍሬ ያለው ንግግር የተናገረችው ከዛላይ የስራ ሰው ጀግና ሴት እኛ ከሀብታም ቤተሰብ ወቶ እኔ ተቀይሪለው ከሚለው ሳይሆን ከቲጅ ማንም ሳይኖራት ለፍታ በተቀየረችው ነው መማር ያለብን አከብርሻለሁ ቲጅየ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 3 месяца назад +38

    እኔ ግን አላህ ትዳረር ልጂ ይስጥሺ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад +1

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 3 месяца назад +13

    ቲጂ የኢትዮጲ ሰዉ ሰዉ ስያልፊለት አይወድም ተቸግሮ ስለምን ከንፈር መጦ ነዉ የለመደዉ ማንንም እንዳትሰም ጌታ ስራሽን ጠናሽን ጉልበትሽን ይባርክ ወደፊት ሂጂ እሽ ለምቀኛ መልስ እንዳትሰጭ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 3 месяца назад +4

    *ቲጅዬ ዛሬደግሞ ውብ ሆነሻል ማንንም እንዳትሰሚ ወደ ፊት*

  • @mhdertesfa2563
    @mhdertesfa2563 3 месяца назад +11

    ቲጂና ፍሬ ለዬኔቢጤ በምታደርጉት ነገር እጅግ በጣም ደስ ይለኛል። ጥሩ ጥምሮች።

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @Gocigfigd
    @Gocigfigd 3 месяца назад +3

    እንዴ ፍሬዬ በጣም ጥሩ ስው ነሽእኮ ማርያምን አንች ጋር ከሆነች በሀላ በጣም ተቀይራልች እራሶን ተጠብቃለች እደውም ህይወቶን እደትቀይር ትልቅ አስተዋፆው አለሽ ❤ክበሬልኝ የኔ ውድ ፍረዬ😍😍😍😍

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 месяца назад +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፍርዬ ናፍቀሽን ነበር ቲጂን እንኳ ሰከላ ሾው ላይ አይቻታለሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺልን ቲጂ❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад +1

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 3 месяца назад +1

    የኛ ሰው ሰው ሲደሰት አይወድም ይችን ልጅ ሌላ ሀገር ብትሆን መንግስት እራሱ ይረዳት ነበር

  • @betslot9715
    @betslot9715 3 месяца назад +4

    ቲጂ የሴት ጀግና የሰዉን ወሬ አትስሚ ኮመንትም በሚፃፍልሽ ባላየ እለፊዉ አንቺ ማለት የተነሳሽበትን የማትረሺ ኩሩ ጀግና ነሽ ገና ወደፊት ትልቅ ሆቴል ይኖርሻል በርቺ ስትስቂ ስታምሪ አግብተሽ ደግሞ ዉለጂ እጅሽን ቁርጥማት አይካዉ በርቺ ከእዚህ በዋላ ብዙ ሚዲያ ላይ አትቅረቢ የራስሽ ዬትብሽን አሳድጊ ተባረኪ ፍሬ የተባረክሽ ነሽ ቀጥሉ በህዚዉ ቶዴ ዛሬ ካሜራማን ነዉ ሰላም ነዉ❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @bettykidane6788
    @bettykidane6788 3 месяца назад +2

    ታውቂያለሽ ደስ የሚል ስብዕና አለሽ ደሀን ታበያለሽ በዕድሜ በጤና ያኑርሽ ፍሬም በጣም እወዳችኋለው❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 3 месяца назад +8

    ትጅዬ ጀግና ወደፊት ምድረ ምቀኛ የድንግል ልጅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤ፍርዬ ማሚቶን ሳሚልኝ❤❤❤❤

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 3 месяца назад +5

    ቲጂዬ በጣም ጀግና ነሽ ለፍተሽ ነው ይሄን ውጤት ያገኘሽው ይገባል ደሞ ለወሬኞች ቦታ አትስጭ አንቺ ብቻ ወደፊት ፍርዬ አንቺ ትሁት ሴት ነሽ ለቲጂዬ ያለሽ ክብር ከነ ቤተሰቦችህ የምትገርሙ ትሁቶች ናችሁ በጣም ነው የምንወዳችሁ ናችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ገና ከዚህ የበለጠ ነገር ከናተ እንጠብቃለን ❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @ShmelesIegesse
    @ShmelesIegesse 3 месяца назад +2

    ጎበዝ ነሽ በጣም አደንቅሻለሁ ትግስት በርቺ ከመተተኞች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 3 месяца назад +3

    አትደፊ የኔምስኪን የማይበጅሽ ንድፍ። ለፍቶአዳሪነሽ። ከዚበላይከፍበይ 5:53

  • @helinamestawte
    @helinamestawte 3 месяца назад +1

    እውነት አሁን ላንቺ አስበው መሰለሽ ትጠቀምብሻለች የሚሉሽ ከነሱ መካከል አንዱን አንድ ጥያቄ ቢጠየቅ በወሬ ፅድቅ አለዴ? ሰርቶ ነው ፅድቅ የሚገኘው ፡፡ ስለዚህ ፍርዬ ብትጠቀም ምኑነው ስህተቱ ?! መሆንም አለበት ፡፡ ስልክ መደዋወሉ፤ጊዜ፤ ጉልበት፤ ሀሳብ ወዘተ ከግምት ውስጥ ሊገባ አይገባም ወይ? ኧረ ምኑ/ ምኒቱ ነሽ የዚህ ሀሳብ አመንጪ ለማንኛውም ቆም ብለሽ/ህ / በማሰብ ንሰሐ መግባት ያስፈልጋል ይህ ቀላል ነገር ስላልሆነ

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 3 месяца назад +4

    እኔ እምልሺ ቲጂ ይህ ጸጉርሺ አዙሮ እዳዪጥልሺ በዛውም እምትጠቀሚውን ቅባት ሹክ በዪን😅

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 3 месяца назад +4

    እኔ ግን ትዳር ልጅ ካልወለድሽ ለምነው እምትለፊው አግቢ ቲጅየ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ

  • @ElsaDesalegn-m4y
    @ElsaDesalegn-m4y 3 месяца назад +3

    የኛ ሰው ሲያልፍለት አይወድም በርች ስሪ ታጂ

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 3 месяца назад +5

    ይቀጥል. ደሞ ንጹ ናት ቅመም የሆነች ሴት ጀግና ነሽ ቲጂዬ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ

  • @nunutessma2482
    @nunutessma2482 3 месяца назад +3

    ቲጂዬ ከማንም በላይ ውብ ነሽ ውበት ማለት አልገባንም ውበት ማለት ፈጣሪን ፈርቶ በአላማ መኖር ነው

  • @enemewonde
    @enemewonde 3 месяца назад +1

    አሁንም አንድ ነገር ልንገርሽ ፍሬ በትክክል ነው የምነግርሽ ጤነኛ ናት ግን ትዕግስት አሁን እራሱ ስትናገር የምትመልሰው መልስ ትክክል ነው ሰው እኳ ብዙ በሚባል ሁኔታ የሚሰጣት አስተያየት ጤነኛ መሆኖን እየተጠራጠረ ነው እኔ እንዳውም ሳይኮ ያስፈልጋታል ነው የምለው ምክንያቱም በስራዋ ሰክሰስ ሰለሆነች አአምሮዋ ጤነኛ ናት ማለት አይደለም አሁን አሁን ራሱ የብር እከከም ምናምን እና ይሄ ጤንነት ነው አረ አስተካክሎት

  • @TseDemie
    @TseDemie 3 месяца назад +2

    ቲጂ የስራ ሰው ነሽ ወሬኛ ከወሬ አያልፍም አንቺ በራስሽ መንገድ ነው የምትሄጅው ጀግና ነሽ

  • @konjonesh
    @konjonesh 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ፍሬ በጣም ሲበዛ መልካም ስው ነች በእውነት❤❤ የስውን ወሬ አትስሚ ቲጂዬ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 3 месяца назад +3

    TG, I love you so much. you are so strong. you are beautiful inside and out. one thing I like about you is you don't like to show off you're not fake, you are brilliant. This is your true color. Keep it up. I love you. I'm your fan, and 100% take her. My sister keeps going, so don't stop forward, not backward❤❤❤❤❤❤❤❤.

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ፍቅር አሁን በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤ማሮቼ ውድድድድ😂😂😂የአዬንፍቅር😅😅😅

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb 3 месяца назад +3

    ቴጂየ. አላህ. ትዳርም. ልጂም. ሁሉንም. አላህ ይሥጥሽ. ያረብ. የኔቆንጆ🎉🎉❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 3 месяца назад

    በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @መስከረምነኝባለማህተቧ
    @መስከረምነኝባለማህተቧ 3 месяца назад +4

    ቲጂ ጀግና የኔ የሰቶች በላይ የኔ ልእልት የኔ መልካም ቲጂየ እወድሻለሁ ከመዳም ኩሽና በርች የኔ የጀግኖች ጀግና

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ ደምሬኝ❤

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 3 месяца назад +1

    ቲጂዬ የኔ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ማንንም እንዳሰሚ ያንቺን ጥያቄና መልስ አይተው እሚነቅፉሽ ሰዎች ሁሉ ይማሩበት እራሳቸውን ይመልከቱ የምር በጣም አሪፍ ነው ፍሪታዬ ቀጥሉበት ፍሬ ግን ኢቢኤሶች ቢያዩሽ እጩ ጋዜጠኛ እንደምትሆኚ ነው👌👌👌

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 месяца назад +3

    ቲጂ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ❤ አገሬ ለመኖር እየፈለኩ ምን ስርቼ እያልኩ በፍርሃት አለው ዛሬም ቤተሰቦቼን ጥዬ ስመጣ እያለቀሰሰኩ ዋልኩኝ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 3 месяца назад +2

    ቲጂ ለኔ አንደኛ ነች ውለጂ በእድሜሽ አትቀልጂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውስጥሽ ነጭ ነው

  • @dfggrahelyerga2208
    @dfggrahelyerga2208 3 месяца назад +1

    I feel sorry you guys eat with her hand she is very dirty she have to wash her hands

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 3 месяца назад +2

    እኔ በበኩሌ ፍሬ ትግስትን ማቅረብሽ ራሷን እድጠብቅ አረግሻት እረፍት እንድታደርግ አረግሻት በጠቅላላው ራሷን እንድታይ አረግሻት ተባረኪ በናትሽ ከአጠገቧ አትለይ ሌላ የምልሽ ፍሬ ምግብ የሚሠራ ሰው ጥፍር አያስፈልግም እሱን ምከሪያት በተረፈ ሠላማችሁ ይብዛ🎉🎉❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @Emebet-h2f
    @Emebet-h2f 2 месяца назад

    ቲጂ የሥራ ፈቶችን ወሬ አትስሚ እውቀት ያላቸውን ሰዎችን ሥሚ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤

  • @TayuG-n3j
    @TayuG-n3j 3 месяца назад +3

    ፍሬ ቶንዴ ማሚቶ ስላም ስነበታችሁ በጣም ጠፍታቸዋል በስላም ነው እኔ ግን የምወዳችሁ በምክንያት ነው ማርያምን ፍሬ አንድ ቀን እነግርሻለው እግዚሀብሄር ሲፈቅድ እመቤቴ ስትፈቅድ።

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @nebiytetasefy1915
    @nebiytetasefy1915 Месяц назад

    ሰው የፈለገውን ይበል እናንተ መልካም ስራችሁን ስሩ በመልካም ነገር ላይ እንቅፋት ሞልቷል

  • @solomontefera8662
    @solomontefera8662 3 месяца назад

    ፍሬ ሰው ብዙ ያወራል ለሁሉም መልስ መስጠት አይጠበቅብሽም እናንተ ስራችሁን ስሩ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 3 месяца назад +1

    Tg you how you are gorgeous ?! Tu est trop belle et jolie tout simplement tu est magnifique différent adorable 🤩🥰👍 c'est trop drôle " ye mind manse " 😂 so tuer

  • @Seniarsenal
    @Seniarsenal 2 месяца назад

    ማርያምን በጣም ማደንቃት ልጅ ናት ቲጂ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ...አይለያቹ🙏

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 3 месяца назад +6

    ይቀጥል❤❤ ቲጂ ታታሪ ፍሬ ደርባቢት

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад +1

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @Suhair100-if1vz
      @Suhair100-if1vz 3 месяца назад

      @@-againyoutube5771 እሺ

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 3 месяца назад +13

    ቲጂ አንቺ ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ ሰው ብዙ ይላል ❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew4083 3 месяца назад +7

    ቲጂዬ ጀግኒት ወደፊት ብቻ❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 месяца назад +1

    ጀግና አንቺ ብቻ ወደፌት..ንፁ አይደለችመ ያሉሽ አንድ ግዜ ዶሮ ስታጥቢ በቅራሪ ነበረ አና የዶሮ ብዛቱን አይተው በዛለይ ቅራሪው ደም መሰሏቸው ነው በዛላይ አንድግዜም ፈንድቶብሽ ቪድዬ ሰርተሽ ነበር ብዙዎቸ ፁዳት ፁዳተ ሲሉሸ ነበር እና በተቻለሸ መጠን እምሰሪውን መሳየት አይጠበቅብሽሞ ፌኒሺንጉን ብቻ አሳይ ቲጂ ❤❤🎉🎉

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 3 месяца назад +1

      ኧረ ጥፍሯም በነገራችንላይ የምግብስራ የሚሠራ መቀጣጠል ምንያደርጋል ለሥራሠው ዊግ ምናምን አያሥፈልግም እኔራሡ የራሤን ጥፍርአላሣድግም እንኳንቀጣጥለው

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 3 месяца назад +2

    የኔ ውዶች እንኳ ን ደህና መጣችሁ ቲጅየ ምርጥ እህትም ጓደኛም እናትም እምትሆን ፍርየንጋ ስለሆንሽ በርች ወርኛን ተያቸው

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад +1

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @kebedekebede6286
    @kebedekebede6286 3 месяца назад +1

    ገልስነትሽ ደስ ሰል ማንም አንዳንቺ የለም ሀበሻ አስመሳይ ነው

  • @SENAITMEKONNEN-zk7bb
    @SENAITMEKONNEN-zk7bb 3 месяца назад +2

    ቲጂ ጎበዝና ጠንካራ ነሽ!

  • @Hanahana-wi2ju
    @Hanahana-wi2ju 3 месяца назад +2

    የፀጉር ነገር ቤቀር ምናለ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 3 месяца назад +1

    ቲጂዬ ኔጌቲቭ ኮሜንትን አትስሚ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ሰው እንደው የሚለውን አያጣም

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 3 месяца назад

    ከቲጂ የማልወደዉ ጥፍሯን ነዉ የሚሰራ ሰዉ ጥፍር ምን ይሰራላታል

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 3 месяца назад

    ቲጂዬ አንቺ በጣም ቆንጆ ነሽ inside and out የኔ ማር አንቺን የሚሰድብሽ ሁሉ ስራ ፈቶች ናቸዉ ቦታ አትስጪ እሺ just ignore them my dear love you ፍርዬ የኔ ዉብ እግዚሐቤር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏🙏😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kelemuaderesgne7533
    @kelemuaderesgne7533 3 месяца назад +1

    ቲጁ ሰላም ለእናተው ይሁን ውሰጥሺ በጣም ውብ ነሺ ላይሺ ብቻ ሳይሆን እግዛብሄር ሁሉን በጊዜው ውብ አድርጎ ነው የፈጠረው አንቺም ዉብ ነሺ የኔ ውድ የበጎ ፈቃድ ስራችሁን በርቱ እግዛብሄር ጨምሮ ይሰጣችሁ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @konjeteweldemickael3453
    @konjeteweldemickael3453 3 месяца назад

    ፍሬ ልክነሽ ሳሙና ነዉ ይቆራረጣል የሚባለው

  • @Somer7719
    @Somer7719 3 месяца назад +3

    I love your friendship. God bless you all🙏

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @GrDgg
    @GrDgg 3 месяца назад +1

    አላሀ ይጨምርልሽ አላሀ ይገዝሽ አላሀ ያብርታሽ እሻአላሀ በርቺ ማማዬ

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 3 месяца назад +1

    ትክክል ነውር ነው አይባልም best friend ከነት ልጅ ይበልጣል ፍሬ ትልቅ ስው ነት የፈለገችውን ጎደኛ መያዝ ትችላለች ይህቺ ልጅ የስው ፍጡር ነት ጠንካራ ስው ነት ልፍሬ ከተምቻት ም አገባን ሁላችንም በስው ፍቅር አትግቡ ነውር ነው

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад +1

      የኔውድ እህታለሜ ደምሬኝ❤

  • @sikosilo1259
    @sikosilo1259 3 месяца назад +2

    ቲጂየ የሂወት ታሪክሸን ከቃለ መጠይቅ ስታወሪ ሰምቻለሁ በርች የሰው ወሬ አትስሚ❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @etsubseyfu
    @etsubseyfu 3 месяца назад

    ቲጂ ጀግናዋ መስራት ያቃተው አፈር አባታቸው ይብሉና መስራት ያቃታቸው ሁላ ስላንቺ ይለፍልፍ ጀግኒት በርቺ ቲጅሻ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretTamerat
    @MeseretTamerat 3 месяца назад +12

    በፍቅር ያኑራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @faidaalmam1469
    @faidaalmam1469 3 месяца назад +1

    As I see TG , she is straight for ward and hard worker. keep it up. 👍👍

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 3 месяца назад +1

    ወይይይ ቲጂዬ ንግግሮኮ እስከ ጥግ ነው

  • @Diborayemariam
    @Diborayemariam 3 месяца назад

    ክክክክክክ ወይኔ ቲጂዬ ኮሜዲ ብትሆኚ ያዋጣሻል ❤❤❤

  • @ፍቅርተክርስቶስ
    @ፍቅርተክርስቶስ 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤

  • @Maryg05
    @Maryg05 3 месяца назад

    ቲጂ ና ፍሬ ምድረ ቅራቅንቦ ምቀኛን አትሰሙ ዝም ብላችው ሰራችውን ሰሩ ተናደው ነው ጥሩ ስነምግባር ያላችው ናችሁ በሰው ሀሜት እንዳትደናቀፉ አሳፋሮቸው አብሮቹው ሰሩ ለወሬ ጌዜ አትሰጡ።

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 3 месяца назад +1

    ቲጂ አገልግሎን ስታአዘጋጂ ለምን ቪዲሆ አታሳይንም

  • @EmuGetu-ce7em
    @EmuGetu-ce7em 3 месяца назад +8

    ቲጂ አንቺ ወደፊት እነሱ ወደሗላ ናቸዉ እሺ የኔዉድ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @HaregDemis
    @HaregDemis 3 месяца назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍

  • @hawamedia655
    @hawamedia655 3 месяца назад +3

    ይቀጠል ቲጂ ጀግና ሴት ነሽ ፍሬ ደርባባ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤🎉

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @SenaitBekele-g3g
    @SenaitBekele-g3g 3 месяца назад +3

    Fera gene bedenbe new yemtetkmebate lemene yewasale ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @GrDgg
    @GrDgg 3 месяца назад

    ቲጂ ስትናገር ትፈጥናለች ረጋ ብልሽ አስረጂ ግን አድ ቀን የቲጅን አገልግል ብቀምሰው ብዬ እመኛለው በተለይ የምትስራውን ኬኔቱውም ማሻአላሀ ነው

  • @ninabella3940
    @ninabella3940 2 месяца назад

    She is amazing and straight forward real person ❤❤❤

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 месяца назад

    Tegi betam meret gegna set nesh lovely video ❤️❤️❤️❤️😃😃🙏

  • @HanaEthiopia-yp2uo
    @HanaEthiopia-yp2uo 3 месяца назад

    አንች ሰው ከሰማሽ እ ብለሽ ታብጃለሽ ዝም ብለሽ ከፍሬ አንዳንድ ነገር አስታካክይ ጎደኛ መስታወት ነው

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr 3 месяца назад +1

    የኔ የዋህ ቲጅየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @freyfood1323
    @freyfood1323 3 месяца назад

    I will send you flowers artafishale tgye❤❤❤❤

  • @getahunhailu1248
    @getahunhailu1248 Месяц назад

    Endtt endemewedachihuu kal yelegnim yetenkara set mesalewochii ❤❤❤

  • @ayelechteklu5302
    @ayelechteklu5302 3 месяца назад

    ግን መልስሽ ሁሉም እብዲበላው ብዬ ነው ስጋ ስለሌለው ለሙስሊሙም ለክርስቲያኑም ነው በያት

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 3 месяца назад +4

    ማርያምን ቲጂን ፍቃደኛ ከሆነች ከሰደት መልሰ አያታለው በጣም ነው የምወዳት የደሀ ቆራጥ ሰሰት የማታቅ የነገዋ ድንግል ማርያም ሙሉ ጤና ትሰጥሸ ከዚ በላይ ሀብት በሀብት ታርግሸ ሁሌም ሚሰኪን የምታበይ ሁኚ አሜን በይ በለሊት አሮጊት እየጠበኩኝ ነው የመረኩሸ ሰው ተኝቷል እኔ ሰራ ነኝ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 2 месяца назад

    የፍስክ አገልግል ስንት ነው ምሰራው

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 3 месяца назад +1

    ትጂዬ እና ፍርዬ ፍቅራችሁ ያስቀናል የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምታምሩት ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @WorkenshWorkensh-ig2wu
    @WorkenshWorkensh-ig2wu 3 месяца назад

    ክክክክክክክክክክ ቲጂ በሳገደልሺኝ አንበሳ ጎበዝ የተናገረ ሁሉ እብድ አደለም ዝም ያለ ሁሉ ጨዋ አይደለም ቲጂ በርች ❤❤❤

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 3 месяца назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 3 месяца назад

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад +1

    ቲጂ የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፍሬ ምርጥ ጓደኛ❤❤❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 3 месяца назад +3

    ጬዋታዋ አይጠገብም ቲጂየ❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ

  • @yegrace831
    @yegrace831 3 месяца назад +1

    I like her Habesh dress...TG is a strong and smart woman. She deserves all the best things in the world!

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @gsidbhhgsidhfhjd4211
    @gsidbhhgsidhfhjd4211 3 месяца назад +1

    እናንተ የሰውን ወሬ ንቃችሁ አተዉም

  • @monarashis8786
    @monarashis8786 3 месяца назад +1

    ቲጅየ ኮሚድ ሆንሽኮ😂😂😂 እውነት ንግግሯ ሁሉ ያስቃል❤❤እግዚአብሔር ደስታችሁን እጥፍ ያድርግላችሁ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад +1

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @monarashis8786
      @monarashis8786 3 месяца назад

      @@-againyoutube5771 እሽ😘😘😘

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 месяца назад +1

    እንኳን በሰላም መጠች ቀንነት የራሰ ነወ ወዴች ሁላችሁም ሠበሰከራይብ አደረጉኛ እደታልፉኛ ወድ የአግሬ ልጆች
    😢

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ

    • @Tybatube
      @Tybatube 3 месяца назад

      እሸ እኔ ውድ እህት አበሸሪ አችም ደምሬኝ

  • @Tig12342
    @Tig12342 3 месяца назад

    የቲጂ ወንድ ገና አልተወለደም እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 3 месяца назад

    እግዛብሔር ፍቅሩን ያብዛለችሁ🎉
    ደሞ ሰታምሩ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @HabtamBikis
    @HabtamBikis 3 месяца назад +1

    ♥️♥️😍😍♥️♥️♥️♥️😍

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 3 месяца назад +1

    የምትነገረው እውነት ነው ወንድልጅ የተረጋጋ መሆን አለበት

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 3 месяца назад +1

      የኔውድ እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @lidiatagge5654
    @lidiatagge5654 3 месяца назад

    እደው ማአማተእብ ቀረእዲ!!!

  • @abebamamo-j8u
    @abebamamo-j8u 3 месяца назад

    ፍሬ ስወድሽ እኮ...ቲጁዬ በጣም ነው ማደንቅሽ የስራ ሠው ውብ ነሽ